Login for faster access to the best deals. Click here if you don't have an account.

Ghion real estate PROFESSIONAL

8mos ago   Real estate   Addis Ababa   60 views Reference: 16

Location: Addis Ababa

Price: Br110,000


🛖🏠ጊዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc)

50 አመት በቢዝነሱ ዘርፍ ልምድ ያካበተው

በውስጡ ስምንት እህት ኩባንያዎችን የያዘ

ጊዮን ቢዝነስ ግሩፕ በመሃል ከተማ ሌላ ከተማ እየገነባ ይገኛል።

👉50%የባንክ ብድር የተመቻቸለት

90% የተገነባ መንደር አፓርትመንቶች

በ20 % ቅድመ ክፍያ

👉ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ጋር ጊዜውን የሚመጥንና በከፍተኛ ጥራት እና በልዬ ዲዛይን እየተገነቡ ያሉ ዘመናዊ አፓርትመንቶች

በካሬ 110,000 ብር

ባለ 1,መኝታ 96ካሬ

ባለ 2 መኝታ 143,145,169ካሬ

ባለ 3 መኝታ 150,201ካሬ,207ካሬ

ባለ 4 መኝታ 215ካሬ

☑️ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል

☑️ስቶርና የላውንደሪ ክፍል

☑️ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች

☑️ሁለት የመኪና ማቆሚያ

በcompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች

✅ የከርሰ ምድር ውሃ

✅የቆሻሻ ማስወገጃ

✅መዋኛ ገንዳ

✅የልጆች መጫወቻ

✅ ዘመናዊ ሊፍቶች

✅አረንጉአዴ ስፍራ

✅ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ)

Additional Details

Size
10
Rooms
0
Furnished
No
Parking
Yes